በምድረ በዳ ወይም በተራራም ትዞር እንደ ሆነ የምትዞርበትን ማን ያውቃል? እንደ ወፍም ትበር እንደ ሆነ፥ በተራራውም ንቃቃት ላይ እንደሚወርድ እንደ አርሞንኤም ጠል ትሆን እንደ ሆነ፥