የኀጢአተኞች ሰዎች ነፍስ ግን በጨለማ ትኖራለች፤ መቃብራትም በተከፈቱ ጊዜ ሥጋዎች ይነሣሉ፤ ነፍሳትም ቀድሞ ወደ ተለዩአቸው ሥጋዎች ይመለሳሉ።