እንዳይቈጣባችሁ፥ በአንድ ጊዜም እንዳያጠፋችሁ፥ በቍጣውም እንዳይገርፋችሁ፥ ቀድሞ ከነበራችሁበት ከአባቶቻችሁ ርስትም እንዳትወጡ፥ ማደሪያችሁም እስከ ዘለዓለሙ ድረስ መውጫ በሌለበት በገሃነም እንዳይሆን ከትእዛዙና ከሕጉ አትውጡ።