የጻድቃንን ነፍሳት ያረጋጓቸው ዘንድ ከእግዚአብሔር ይላካሉና፥ የጻድቃንንና የደጋጎች ነፍሳትን የምሕረት መላእክት ይቀበሉአቸዋል። የኃጥኣንን ነፍሳት ግን ክፉዎች አጋንንት ይቀበሏቸዋል፤ በኃጥኣን ነፍሳት ይዘባበቱባቸው ዘንድ ከዲያብሎስ ይላካሉና።