ክፉ ሥራን ብታበዛ ግን ወዮልህ፤ እንደ እጅህ ሥራና እንደ ልቡናህ ክፋት ፍዳህን ትቀበላለህና በባልንጀራህ ክፉ እንደ ሠራህበት፥ እግዚአብሔርንም እንዳልፈራኸው እንደ ሥራህ ፍዳህን ትቀበላለህና።