ገንዘባችሁም ቢበዛ ልቡናችሁን አታኵሩ፤ የኀጢአተኞች ሰዎች ገንዘብ ከምድጃ እንደሚወጣ፥ ነፋስም እንደሚወስደው እንደ ጢስ ነውና፥ ከብዙ የኀጢአተኞች ገንዘብ በእውነት ያለ ጥቂት ገንዘብ ይሻላል።