መቶ መክሊት የብር ዕቃ፥ መቶ መክሊትም ወርቅ፥ ሃያ መክሊትም የወርቅ ዕቃ፥ የሚወደድ እንደ ወርቅም የጠራና የጠነከረ ዐሥራ ሁለት የናስ ዕቃ መዝኜ ሰጠኋቸው።