እንደዚሁም የሚያነዱትን እንጨት፥ ስንዴውን፥ ጨዉንና ወይኑን፥ ዘይቱንም፥ የዘወትሩንም ወጭ ገንዘብ ሁሉ፥ በየዓመቱም የሚያደርሳቸውን፥ በኢየሩሳሌም ያሉ ካህናቱ ያሏችሁን ያህል ስጧቸው፤ ግብሩንም ሳትከራከሩ እነርሱ የሚሏችሁን የሚበቃቸውን ስጧቸው።