ከዚህም በኋላ ንጉሡ ዳርዮስ በባቢሎን የታሪክ መጽሐፍ ውስጥ ይፈልጉ ዘንድ አዘዘ፤ በሜዶን አውራጃ በጣኒስ-ባሪ ከተማ ውስጥ የታሪክ መጽሐፉን ባኖሩበት በአንድ ቦታ ተገኘ፤ እንዲህም ይላል፦