|  Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio.  Ver explicación completa  መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 6:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ንጉሡ ቂሮስ በኢየሩሳሌም ያለውን የእግዚአብሔርን ቤት ይሠሩ ዘንድ እንደ ፈቀደ ብታገኝ፥ ጌታችን ንጉሥ ሆይ! አንተም ፈቅደህላቸው እንደ ሆነ ስለዚህ ነገር ላክልን።”Ver Capítulo |