ከዚህም በኋላ የሰላትያል ልጅ ዘሩባቤልና የኤዮሴዴቅ ልጅ ኢያሱ ተነሡ፤ የእግዚአብሔርም ነቢያት እየረዱአቸው ከእነርሱ ጋር ሳሉ በኢየሩሳሌም ያለውን የእግዚአብሔርን ቤት ይሠሩ ጀመሩ።