La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽ​ሐፈ ዕዝራ ካልእ 5:47 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ልጆች በያ​ገ​ራ​ቸው ተቀ​ም​ጠው ሳሉ በሰ​ባ​ተ​ኛው ወር መባቻ በም​ሥ​ራቁ በር ዳርቻ ባለው አደ​ባ​ባይ በአ​ን​ድ​ነት ተሰ​በ​ሰቡ።

Ver Capítulo



መጽ​ሐፈ ዕዝራ ካልእ 5:47
0 Referencias Cruzadas