ግመሎቹም አራት መቶ ሠላሳ አምስት፥ ፈረሶቹም ሰባት ሺህ ሠላሳ ስድስት፥ በቅሎዎችም ሁለት መቶ አርባ አምስት፥ አህዮችም አምስት ሺ አምስት መቶ ሃያ አምስት ነበሩ።