የአርስፋሪስት ልጆች አንድ መቶ ዐሥራ ሁለት ናቸው። የበጢሩስ ልጆችም ሦስት ሽህ አምስት ናቸው፤ የኤናውም ልጆች መቶ አምሳ ስምንት ናቸው። የቤትሎሞን ልጆችም መቶ ሃያ ሦስት ናቸው።