ከእርሱም ጋር ከተማዋን ይሠሩ ዘንድ የዋንዛውን እንጨት ወደ ኢየሩሳሌም እንዲያመጡ በቄሌ-ሶርያና በሊባኖስ ላሉ መሳፍንት ሁሉ ደብዳቤዎችን ጻፈ።