Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 4:47 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)47 ከዚህ በኋላም ንጉሡ ዳርዮስ አቅፎ ሳመው፤ እርሱንና ይሠሯት ዘንድ ወደ ኢየሩሳሌም የሚወጡትን ከእርሱ ጋር ያሉትን ሁሉ ይሹ ዘንድ ወደ ግምጃ ቤት አዛዦችና ወደ አለቆች፥ ወደ መሳፍንቱና ወደ መኳንንቱ ሁሉ ደብዳቤዎችን ጻፈለት። Ver Capítulo |