አሁንም ጌታዬ ንጉሥ ሆይ፥ የምማልድህና የምለምንህ ይህ ነው፤ ካንተም የምፈልጋት ታላቅ ነገር ይህች ናት፥ ጌታዬ ለሰማይ አምላክ የተሳልኸውን ስእለትህን ታደርግ ዘንድ እሺ በለኝ፥ ካንደበትህ የወጣውንም አድርግ።”