ዓለም ሁሉ እውነትን ይጠራታል፤ ሰማይም ይባርካታል፤ ፍጥረትም ሁሉ ለእርሷ ይንቀጠቀጣል፤ ይናወጣልም፤ ከእውነትም ጋር ዐመፃ አይገኝም።