Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 4:37 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 ወይን በደለኛ ነው፤ ንጉሥም በደለኛ ነው፤ ሴቶችም በደለኞች ናቸው፤ የሰው ልጅም በደለኛ ነው፤ ሥራቸውም ሁሉ በደል ነው፤ ይህ ሁሉ በእውነት ዘንድ የለም፤ እነዚህም ሁሉ በበደላቸው ይሞታሉ። Ver Capítulo |