እንዲህም አሉ፥ “ንጉሡ ከዕንቅልፉ በነቃ ጊዜ ይህቺን ደብዳቤ እንሰጠዋለን፤ ንጉሡና ሦስቱ የፋርስ ሹሞቹም በቃሉ ለተወደደውና ብልህ ለሆነው ይፍረዱለት።”