La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




1 ነገሥት 7:34 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በየ​አ​ን​ዳ​ን​ዱም መቀ​መጫ በአ​ራቱ ማዕ​ዘን በኩል አራት ደገ​ፋ​ዎች ነበሩ፤ ደገ​ፋ​ዎ​ቹም ከመ​ቀ​መ​ጫው ጋር ተጋ​ጥ​መው ነበር።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

እያንዳንዱ የዕቃ ማስቀመጫ አራት ወጣ ያለ እጀታ ነበረው።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የእያንዳንዱ የዕቃ ማስቀመጫ አራት ማእዘኖች በየግርጌአቸው ከእነርሱ ጋር አንድ ወጥ ሆነው ከነሐስ የተሠሩ አራት መደገፊያዎች ነበሩአቸው።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

የእያንዳንዱ የዕቃ ማስቀመጫ አራት ማእዘኖች በየግርጌአቸው ከእነርሱው ጋር አንድ ወጥ ሆነው ከነሐስ የተሠሩ አራት መደገፊያዎች ነበሩአቸው።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

በእያንዳንዱም መቀመጫ በአራቱ ማዕዘን በኩል አራት ደገፋዎች ነበሩ፤ ደገፋዎቹም ከመቀመጫው ጋር ተገጥመው ነበር።

Ver Capítulo



1 ነገሥት 7:34
3 Referencias Cruzadas  

በየ​መ​ቀ​መ​ጫ​ዎ​ቹም ሁሉ አራት የናስ መን​ኰ​ራ​ኵ​ሮች ነበ​ሩ​ባ​ቸው፤ መን​ኰ​ራ​ኵ​ሮ​ቹም የሚ​ዞ​ሩ​በ​ትን የናስ ወስ​ከ​ምት ሠራ፤ ከመ​ታ​ጠ​ቢ​ያ​ውም ሰን በታች በአ​ራቱ ማዕ​ዘን በኩል አራት በም​ስል የፈ​ሰሱ እግ​ሮች ነበሩ።


የመ​ን​ኰ​ራ​ኵ​ሮ​ቹም ሥራ እንደ ሰረ​ገላ መን​ኰ​ራ​ኵር ሥራ ነበረ፤ ወስ​ከ​ም​ቶ​ቹና የመ​ን​ኰ​ራ​ኵ​ሮቹ ክፈፍ፥ ቅት​ር​ቶ​ቹም፥ ወስ​ከ​ምቱ የሚ​ገ​ባ​በት ቧምቧ ሁሉ በም​ስል የፈ​ሰሰ ነበር።


በመ​ቀ​መ​ጫ​ውም ራስ ላይ ስን​ዝር የሚ​ሆን ድቡ​ል​ቡል ነገር ነበረ፤ በመ​ቀ​መ​ጫ​ውም ላይ የነ​በሩ መያ​ዣ​ዎ​ችና ሰን​በ​ሮች ከእ​ርሱ ጋር ይጋ​ጠሙ ነበረ፤ ከላ​ይም ክፍት ነበረ፤