ያም ነቢይ፥ “እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እኔ እርም ያልሁትን፥ ሞትም የሚገባውን ሰው ከእጅህ አውጥተሃልና፥ ነፍስህ በነፍሱ ፋንታ፥ ሕዝብህም በሕዝቡ ፋንታ ይሆናሉ” አለው።
እርሱም፦ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እኔ እርም ያልሁትን ሰው ከእጅህ አውጥተሃልና ነፍስህ በነፍሱ ፋንታ ሕዝብህም በሕዝቡ ፋንታ ይሆናሉ አለው።