የቀሩትም ወደ አፌቅ ወደ ከተማዪቱ ውስጥ ሸሹ፤ ቅጥሩም በቀሩት በሃያ ሰባት ሺህ ሰዎች ላይ ወደቀ። ወልደ አዴርም ሸሽቶ ወደ ከተማዪቱ ወደ እልፍኙ ውስጥ ገባ።
የቀሩትም ወደ አፌቅ ወደ ከተማይቱ ውስጥ ሸሹ፤ ቅጥሩም በቀሩት በሀያ ሰባት ሺህ ሰዎች ላይ ወደቀ። ወልደ አዴርም ሸሽቶ ወደ ከተማይቱ ወደ እልፍኙ ውስጥ ገባ።