አሁን ግን ስለ ነፋስና ስለ እሳት፥ ስላለፈችውም ቀን እንጂ ይህን አልጠየቅሁህም፤ እነሆ፥ ልታውቀው አትችልም፤ ስለ እነዚህም የመለስህልኝ የለም።