እርሱም መለሰልኝ፤ እንዲህም አለኝ፥ “በሕይወት ካለህ ታየዋለህ፤ በሕይወት ብትኖርም በጊዜው ታውቀዋለህ፤ ዓለም ያልፍ ዘንድ ይቸኩላልና።