ለያዕቆብ ልጆች ሕግን፥ ለእስራኤልም ወገኖች ትእዛዝን ትሰጣቸው ዘንድ የእሳትና የንውጽውጽታ፥ የበረድና የነፋስ የሚሆኑ አራቱ የጌትነትህ ተአምራት ተደረጉ።