እኛ በራሳችን ብንፈርድ ኖሮ ባልተፈረደብንም ነበር።
ራሳችንን ብንመረምር ግን ባልተፈረደብን ነበር።
በራሳችን ላይ ብንፈርድ ኖሮ ግን ባልተፈረደብንም ነበር።
በራሳችን ላይ ፈርደን ቢሆን ኖሮ ባልተፈረደብንም ነበር።
ራሳችንን ብንመረምር ግን ባልተፈረደብንም ነበር፤
አሁንም ሰው ራሱን መርምሮና አንጽቶ ከዚህ ኅብስት ይብላ፤ ከዚህም ጽዋ ይጠጣ።
ስለዚህ ከመካከላችሁ የደከሙና የታመሙ ብዙዎች ናቸው፤ ብዙዎችም በድንገት አንቀላፍተዋል።
ነገር ግን በተፈረደብን ጊዜ ከዓለም ጋር እንዳንኰነን በጌታ እንገሠጻለን።
በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው።
እንግዲህ ከወዴት እንደ ወደቅህ አስብ፤ ንስሓም ግባ የቀደመውንም ሥራህን አድርግ፤ አለዚያ እመጣብሃለሁ ንስሓም ባትገባ መቅረዝህን ከስፍራው እወስዳለሁ።