La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




1 ዜና መዋዕል 6:61 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ለቀ​ሩ​ትም ለቀ​ዓት ልጆች ከም​ናሴ ነገድ እኩ​ሌታ ዐሥር ከተ​ሞች በዕጣ ተሰጡ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ለቀሩት የቀዓት ዘሮች ደግሞ ከምናሴ ነገድ እኩሌታ ድርሻ ዐሥር ከተሞች ተሰጧቸው።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ለቀሩትም ለቀዓት ልጆች ከነገዱ ወገን ከምናሴ ነገድ እኩሌታ ዐሥር ከተሞች በዕጣ ተሰጡ።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

በምዕራብ በኩል ከሚገኘው ከምናሴ ነገድ እኩሌታ ግዛት ዐሥር ከተሞች ለቀሩት ለቀዓት ወገን ተሰጡ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ለቀሩትም ለቀዓት ልጆች ከነገዱ ወገን ከምናሴ ነገድ እኵሌታ ዐሥር ከተሞች በዕጣ ተሰጡ።

Ver Capítulo



1 ዜና መዋዕል 6:61
8 Referencias Cruzadas  

የቀ​ዓ​ትም ልጆች፤ እን​በ​ረም፥ ይስ​ዓር፥ ኬብ​ሮን፥ ዑዝ​ኤል ነበሩ።


አገ​ል​ጋ​ዮ​ቹና ልጆቹ እነ​ዚህ ነበሩ፤ ከቀ​ዓት ልጆች ዘማ​ሪው ኤማን ነበረ፤ እር​ሱም የኢ​ዩ​ኤል ልጅ፥ የሳ​ሙ​ኤል ልጅ፤


ከብ​ን​ያ​ምም ነገድ ጌባ​ንና መሰ​ማ​ር​ያ​ዋን፥ ጋሌ​ማ​ት​ንና መሰ​ማ​ሪ​ያ​ዋን፥ ዓና​ቶ​ት​ንና መሰ​ማ​ሪ​ያ​ዋን ሰጡ። ከተ​ሞ​ቻ​ቸው ሁሉ በየ​ወ​ገ​ና​ቸው ዐሥራ ሦስት ነበሩ።


ለጌ​ድ​ሶ​ንም ልጆች በየ​ወ​ገ​ና​ቸው ከይ​ሳ​ኮር ነገድ፥ ከአ​ሴ​ርም ነገድ፥ ከን​ፍ​ታ​ሌ​ምም ነገድ፥ በባ​ሳ​ንም ካለው ከም​ናሴ ነገድ፥ ዐሥራ ሦስት ከተ​ሞች ተሰጡ።