ለኤስሮም የተወለዱለት ልጆች፤ ኢያሬሄም፥ አራም፥ ካሌብ ነበሩ።
የኤስሮም ወንዶች ልጆች፤ ይረሕምኤል፣ አራም፣ ካሌብ።
ለኤስሮም የተወለዱለት ልጆች፤ ይረሕምኤል፥ አራም፥ ካልብ ነበሩ።
ሔጽሮን ሦስት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ እነርሱም ይራሕመኤል፥ ራምና ካሌብ ተብለው የሚጠሩ ናቸው፤
ለኤስሮም የተወለዱለት ልጆች፤ ይረሕምኤል፥ አራም፥ ካሌብ ነበሩ።
አራምም አሚናዳብን ወለደ፤ አሚናዳብም የይሁዳን ልጆች አለቃ ነአሶንን ወለደ፤
ኤስሮምም ከሞተ በኋላ ካሌብ ወደ ኤፍራታ መጣ። የኤስሮምም ሚስት አብያ የቴቁሔን አባት አስሖርን ወለደችለት።
የኤስሮምም የበኵር ልጁ የኢያሬምሄል ልጆች በኵሩ ራም፥ በአናን፥ አራን፥ አሶም፥ አኪያ ነበሩ።
የኢያሬምሄል ወንድም የካሌብ ልጆች በኵር የዚፍ አባት ማሪስ ነው፤ የኬብሮንም አባት የማሪስ ልጆች ነበሩ።
የኤታንም ልጅ አዛርያ ነበረ።
ይሁዳም ከትዕማር ፋሬስንና ዛራን ወለደ፤ ፋሬስም ኤስሮምን ወለደ፤
ስለ ኀጢአት ስርየት ለንስሓ የሚያበቃ ጥምቀትን እየሰበከ በዮርዳኖስ አውራጃ ዞረ።
ኤስሮምም አራምን ወለደ፥ አራምም አሚናዳብን ወለደ፥
አንኩስም ዳዊትን፥ “ዛሬ በማን ላይ ዘመታችሁ?” አለው፤ ዳዊትም፥ “በይሁዳ ደቡብ፥ በያሴሜጋ ደቡብ፥ በቄኔዛውያን ደቡብ ላይ ዘመትን” አለው።