La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




1 ዜና መዋዕል 11:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ከብ​ን​ያም ወገን ከጊ​ብዓ የሪ​ባይ ልጅ ኢታይ፥ ፈር​ኖ​ታ​ዊው ባን​ያስ፤

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ከብንያም ወገን የጊብዓ ሰው የሆነው የሪባይ ልጅ ኤታይ፣ ጲርዓቶናዊው በናያስ፣

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ከብንያም ወገን ከጊብዓ የሪባይ ልጅ ኤታይ፥ ጲርዓቶናዊው በናያስ፥

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ከብንያም ወገን ከጊብዓ የሪባይ ልጅ ኤታይ፥ ጲርዓቶናዊው በናያስ፥

Ver Capítulo



1 ዜና መዋዕል 11:31
3 Referencias Cruzadas  

የአ​ን​ጢፋ ሰው የቦ​አና ልጅ ሔሌብ፥ ከብ​ን​ያም ወገን ከጌ​ብዓ የረ​ባይ ልጅ ኢታይ፥


ነጦ​ፋ​ዊው ሜሐሪ፥ የነ​ጦ​ፋ​ዊው የበ​ዓና ልጅ ሔሌድ፤


የገ​ዓዝ ወንዝ ሰው ኡሪ፥ ገራ​ባ​ታ​ዊው አብ​ኤል፥