ቃይናን፣ ዕድሜው 70 ዓመት ሲሆን መላልኤልን ወለደ፤
ቃይናንም ሰባ ዓመት ሲሆነው፥ መላልኤልን ወለደ፥
ቃይናንም 70 ዓመት ሲሆነው መላልኤልን ወለደ፤
ቃይናንም መቶ ሰባ ዓመት ኖረ፤ መላልኤልንም ወለደ፤
ቃይናንም መቶ ሰባ ዓምት ኖረ፤
ሄኖስ በአጠቃላይ 905 ዓመት ከኖረ በኋላ ሞተ።
ቃይናን መላልኤልን ከወለደ በኋላ 840 ዓመት ኖረ፤ ሌሎች ወንዶችና ሴቶች ልጆችንም ወለደ።
የማቱሳላ ልጅ፣ የሔኖክ ልጅ፣ የያሬድ ልጅ፣ የመላልኤል ልጅ፣ የቃይናን ልጅ፣