የሚፈለገው በሥራ ላይ ያለው ዕውቀትም ከሆነ፥ ፍጡራኑን ሁሉ ከነደፈች ከጥበብ የተሻለ ይኖራልን
ዕውቀትም ቢደረግ በእርሷ ነው፤ ካሉትም ሁሉ ከእርሷ የሚበልጥ ብልህ ማን ነው?