La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ጥበብ 8:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የከበረ ደስታ ወዳጇ፥ የማያልቅ ሃብት የሥራዋ ፍሬ መሆኑን አወቅሁ፤ ተከታዮቼን በማስተማር ማስተዋልን፥ እርሷን በማነጋገር ዝናን ማትረፍ እንደሚቻል ተገነዘብሁ፤ እናም እርሷን ፈልጌ ለማግኘት ያልረገጥሁት መንገድ የለም።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በፍ​ቅ​ሯም መል​ካም ደስታ አለ፤ በእ​ጅዋ ሥራም የማ​ያ​ልቅ ብል​ጽ​ግና አለ፤ በነ​ገ​ሯም ውስጥ የዕ​ው​ቀት ትም​ህ​ርት አለ፤ ከእ​ር​ሷም ጋር አንድ በመ​ሆን የሚ​ያ​ስ​መካ ነገር አለ፤ ለራ​ሴም እወ​ስ​ዳት ዘንድ እየ​ፈ​ለ​ግ​ኋት ሀገ​ሩን ዞርሁ።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ጥበብ 8:18
0 Referencias Cruzadas