እናንተ ነገሥታት ሆይ፥ ዙፋናችሁንና በትረ መንግሥታችሁን የምትወዱ ከሆነ፥ ጥበብን አክብሩ፤ አገዛዛችሁም ዘላለማዊ ይሆናል።
የአሕዛብ ነገሥታት ሆይ፥ ዙፋንንና በትረ መንግሥትን ከወደዳችሁ ለዘለዓለም ትነግሡ ዘንድ ጥበብን አክብሯት።