La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ጥበብ 3:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በእጆቹ ወንጀል ያልፈጸመ፥ በጌታም ላይ ክፉ ነገርን ያላሰበ ጃንደረባም የተባረከ ነው፤ ስለ ታማኝነቱ ልዩ ችሮታ ይደረግለታል፤ በጌታም ቤተ መቅደስ የእርሱ ድርሻ ከሁሉም የመረጠ ይሆናል።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የተ​መ​ረ​ጠች የሃ​ይ​ማ​ኖት ዋጋ ትሰ​ጠ​ዋ​ለ​ችና፥ በሚ​ወ​ደድ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ቤት ዕድሉ ይሰ​ጠ​ዋ​ልና በእጁ በደ​ልን ያል​ሠራ፥ በእ​ግ​አ​ብ​ሔ​ርም ላይ ክፉ ነገ​ርን ያላ​ሰበ ጃን​ደ​ረ​ባም ብፁዕ ነው።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ጥበብ 3:14
0 Referencias Cruzadas