Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 3:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 የተመረጠች የሃይማኖት ዋጋ ትሰጠዋለችና፥ በሚወደድ በእግዚአብሔርም ቤት ዕድሉ ይሰጠዋልና በእጁ በደልን ያልሠራ፥ በእግአብሔርም ላይ ክፉ ነገርን ያላሰበ ጃንደረባም ብፁዕ ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 በእጆቹ ወንጀል ያልፈጸመ፥ በጌታም ላይ ክፉ ነገርን ያላሰበ ጃንደረባም የተባረከ ነው፤ ስለ ታማኝነቱ ልዩ ችሮታ ይደረግለታል፤ በጌታም ቤተ መቅደስ የእርሱ ድርሻ ከሁሉም የመረጠ ይሆናል። Ver Capítulo |