La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ጥበብ 2:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ትክክለኛ የሆነውን ሰው እናጥምደው፥ እርሱ ለእኛ ምቾት አይሰጠንም፤ ተግባራችንንም ይቃወማል፤ ከሕጉ ውጭ በፈጸምነው ኃጢአት ይጠላናል፤ ስለ ትምህርታችንም መተላለፍ ይከሰናል።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ኑ፤ ጻድ​ቁን እን​ግ​ደ​ለው፤ በእኛ ጭን​ቅና ጽኑዕ ሆኖ​ብ​ና​ልና፥ ሥራ​ች​ን​ንም ይቃ​ወ​ማ​ልና፤ ሕግ በማ​ጣ​ታ​ች​ንም ያሽ​ሟ​ጥ​ጠ​ና​ልና፥ የት​ም​ህ​ር​ታ​ች​ን​ንም በደል ይሰ​ብ​ካ​ልና።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ጥበብ 2:12
0 Referencias Cruzadas