ብንበድል እንኳ እኛ ያንተ ነን፤ ሥልጣንህንም እንቀበላለን፤ ግን ያንተ መሆናችንንም ስለምናውቅ አንበድልም።
ኀይልህን እያወቅን ብንበድል፥ ያንተ መሆናችንን እያወቅንም ባንበድል ያንተ ነን።