አንተ አምላካችን ግን ደግና እውነተኛ፥ በቶለ የማትቆጣ፥ ዓለምን በምሕረትህ የምትገዛ ነህ።
አንተ ፈጣሪያችን ግን ቸር፥ እውነተኛ፥ ታጋሽም ነህ፥ በምሕረትህም ሁሉን ትሠራለህ።