ጣኦቶችን የመሥራት ሐሳብ የሴሰኝነት መጀመሪያ፥ የእነርሱም መታወቅ የሕይወት መጥፊያ ሆነ።
የዝሙት መጀመሪያዋ ጣዖትን የመሥራት ዐሳብ ነውና፥ እርሱንም ማግኘት የሕይወት ጥፋት ነው።