La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽ​ሐፈ ጦቢት 6:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

መልአኩም እንዲህ አለው፦ “ከአባትህ ወገን የሆነች ሴት እንድታገባ ብሎ አባትህ የመከረህን ረሳኸው? ስማኝ ወንድሜ! ስለ ጋኔኑ እንደሆነ አትጨነቅ፥ አግባት፤ ዛሬ ማታ ሚስት እንድትሆንህ እንደሚሰጡህ አውቃለሁ።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ወደ ጫጕላ ቤትም በገ​ባህ ጊዜ የዕ​ጣን ዕራሪ ውሰድ፤ ከዚ​ህም ዓሣ ከጉ​በ​ቱና ከልቡ ጨም​ረህ አጢ​ስ​በት።

Ver Capítulo



መጽ​ሐፈ ጦቢት 6:16
0 Referencias Cruzadas