Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa

መጽ​ሐፈ ጦቢት 6:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

17 ስለዚህ ወደ ጫጉላው ቤት ከገባህ በኋላ፥ ከዓሣው ጉበትና ልብ ጥቂት ወስደህ በዕጣን ማጨሻ ላይ አድርገው፤

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

17 ጋኔ​ኑም በሸ​ተ​ተው ጊዜ ይሸ​ሻል፤ ለዘ​ለ​ዓ​ለ​ሙም አይ​መ​ለ​ስም። ወደ እር​ሷም በገ​ባህ ጊዜ ሁለ​ታ​ችሁ ይቅር ባይ ወደ ሆነው ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ጩኹ፤ እር​ሱም ያድ​ና​ች​ኋል፤ ይቅ​ርም ይላ​ች​ኋል። እን​ግ​ዲህ አት​ፍራ፤ ከጥ​ንት ጀምሮ እር​ሷን አዘ​ጋ​ጅ​ቶ​ል​ሃ​ልና፤ አን​ተም ታድ​ና​ታ​ለህ፤ እር​ሷም ካንተ ጋራ ትሄ​ዳ​ለች፤ ከእ​ር​ሷም ልጆ​ችን እን​ደ​ም​ት​ወ​ልድ እነ​ግ​ር​ሃ​ለሁ፤” ጦብ​ያም ይህን ሰምቶ አደ​ነቀ፤ ልቡም ወደ እርሷ ተሳበ፤ ወደ ባጥ​ናም ደረሱ።

Ver Capítulo Copiar




መጽ​ሐፈ ጦቢት 6:17
0 Referencias Cruzadas  

Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos