La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽ​ሐፈ ጦቢት 4:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ልጄ ሆይ አንተ ገና በማሕፀንዋ ሳለህ ለአንተ ብላ የደረሰባትን መከረ አስታውስ፥ በሞተችም ጊዜ ከጎኔ በአንድ መቃብር ውስጥ ቅበራት።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ልጄ፥ በማ​ኅ​ፀን ባንተ ብዙ መከራ እንደ ተቀ​በ​ለች አስብ፤ በሞ​ተ​ችም ጊዜ በእኔ ዘንድ ባንድ መቃ​ብር ቅበ​ራት።

Ver Capítulo



መጽ​ሐፈ ጦቢት 4:4
0 Referencias Cruzadas