Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 4:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ልጄ፥ በማኅፀን ባንተ ብዙ መከራ እንደ ተቀበለች አስብ፤ በሞተችም ጊዜ በእኔ ዘንድ ባንድ መቃብር ቅበራት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ልጄ ሆይ አንተ ገና በማሕፀንዋ ሳለህ ለአንተ ብላ የደረሰባትን መከረ አስታውስ፥ በሞተችም ጊዜ ከጎኔ በአንድ መቃብር ውስጥ ቅበራት። Ver Capítulo |