ይህ ከልብ የመነጨ የጥበብ ዝናብ የፈሰሰው፥ ከኢየሩሳሌም ሲራክ አልዓዛር ልጅ ከኢየሱስ ነው። በልቡ የሚያሳድራቸውም ሰው ጥበበኛ ይሆናል።
ይህን እንደዚህ የሚያደርግ፥ በዚያም የሚራቀቅ ብፁዕ ነው፤ ይህንም በልቡ የሚጠብቀው ጠቢብ ይሆናል።