Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 50:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 በዚህ መጽሐፍ ውስጥ የቀረበው፥ የዕውቀትና የጥበብ ትምህርት ነው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ጥበብን ከልቡ ያነቃት የኢየሩሳሌም ሰው የሲራክ አልዓዛር ልጅ እኔ ኢያሱ የጥበብንና የምክርን ትምህርት በዚህ መጽሐፍ ጻፍሁ። Ver Capítulo |