La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ሲራክ 5:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ሳትዘገይ ወደ እግዚአብሔር ተመለስ፤ ነገ ከነገ ወዲያ እያልህ ቀኑን አታራዝም፤ ምክንያቱም የእግዚአብሔር ቁጣ በድንገት ከተፍ ይላል፤ በቅጣት ቀን ትደመሰሳለህ።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር መገ​ዛ​ትን ቸል አት​በል። ሞት ድን​ገት ትመ​ጣ​ለ​ችና ከቀን ቀን አታ​ሳ​ልፍ፤ ፍዳህ ከመ​ቅ​ሠ​ፍት ጋራ በመ​ጣ​ብህ ጊዜ በመ​ከራ ትጨ​ነ​ቃ​ለህ።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ሲራክ 5:7
0 Referencias Cruzadas