“ኀዘኔታው ታላቅ ነው፤ ኃጢአቶቼንም ይቅር ይልልኛል” አትበል።
ምሕረትም መቅሠፍትም ከእርሱ ዘንድ ይመጣልና፤ መቅሠፍቱም በኀጢአተኛ ሰው ላይ ይወርዳል።