La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ማቴዎስ 8:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ወደ ጀልባ በገባ ጊዜ ደቀመዛሙርቱ ተከተሉት።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ከዚያም ኢየሱስ ወደ ጀልባ ገባ፤ ደቀ መዛሙርቱም ተከትለውት ገብተው ሄዱ።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ኢየሱስም ወደ ጀልባ ሲገባ፥ ደቀ መዛሙርቱ ተከተሉት።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ወደ ታንኳም ሲገባ ደቀ መዛሙርቱ ተከተሉት።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ወደ ታንኳም ሲገባ ደቀ መዛሙርቱ ተከተሉት።

Ver Capítulo



ማቴዎስ 8:23
6 Referencias Cruzadas  

እነሆ ማዕበሉ ጀልባይቱን እስኪሸፍናት ድረስ በባሕሩ ላይ ታላቅ መናወጥ ሆነ፤ እርሱ ግን ተኝቶ ነበር።


ወደ ጀልባ ገብቶ ተሻገረና ወደ ገዛ ከተማው መጣ።


በዚያም ቀን በመሸ ጊዜ “ወደ ማዶ እንሻገር፤” አላቸው።


እርሱም መልሶ ለተላኩት እንዲህ አላቸው፦ “ሄዳችሁ ያያችሁትንና የሰማችሁትን ለዮሐንስ ንገሩት፤ ዐይነ ስውሮች ያያሉ፤ የሚያነክሱ ይራመዳሉ፤ በለምጽ የተጠቁ ይነጻሉ፤ መስማት የተሳናቸውም ይሰማሉ፤ ሙታንም ይነሣሉ፤ ለድሆችም ወንጌል ይሰበካል፤