ጴጥሮስም መልሶ “ይህንን ምሳሌ ተርጉምልን” አለው።
ጴጥሮስም፣ “ምሳሌውን አስረዳን” አለው።
ጴጥሮስ ግን ኢየሱስን “የምሳሌውን ትርጒም አስረዳን” አለው።
ጴጥሮስም መልሶ “ምሳሌውን ተርጕምልን፤” አለው።
ጴጥሮስም መልሶ፦ ምሳሌውን ተርጕምልን አለው።
እንግዲህ እናንተ የዘሪውን ምሳሌ ስሙ።
በዚያን ጊዜ ሕዝቡን ትቶ ወደ ቤት ገባ። ደቀ መዛሙርቱም ወደ እርሱ ቀርበው “የእርሻውን እንክርዳድ ምሳሌ ትርጒም ንገረን፤” አሉት።
እርሱም “እናንተም እስካሁን የማታስተውሉ ናችሁን?
ለብቻቸውም ሲሆኑ ነገሩን ሁሉ ለገዛ ደቀመዛሙርቱ ይፈታላቸው ነበር።
ሕዝቡን ትቶ ወደ ቤት ከገባ በኋላ ደቀመዛሙርቱ ስለ ምሳሌው ጠየቁት።
ደቀመዛሙርቱ “እነሆ፥ አሁን በግልጥ ትናገራለህ፤ በምሳሌም መናገር አቆምህ።